Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association

Ethiopian Reporter – ኢትዮጵያ የፊያታ ኮንግረንስን ለማዘጋጀት ከጣሊያንና እንግሊዝ ጋር ውድድር ውስጥ መግባቷ ተነገረ

Article:

  • ኢትዮጵያ የፊያታ ኮንግረንስን ለማዘጋጀት ከጣሊያንና እንግሊዝ ጋር ውድድር ውስጥ መግባቷ ተነገረ

Snippet:

“የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዳዊት ውብሸት እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ የመጨረሻው ውጤት የሚታወቅበትን ውድድር ከሁለቱ አገሮች ጋር እያደረገች ነው፡፡

ምክትል ፕሬዚዳንቱ አክለውም፣ ኢትዮጵያ ይህን ግዙፍ ዓለም አቀፍ ኮንግረንስ ለማዘጋጀት ውድድሩን እንድታሸንፍ መንግሥት ገንዘብ በመመደብ እንዲተባበር ጠይቀዋል፡፡ ውድድሩን ለማሸነፍ ገንዘብ ከመመደብ በተጨማሪ፣ መንግሥት አገሮችን በማሳመንም ጭምር ትብብር እንዲያደርግ አቶ ዳዊት አክለው አሳስበዋል፡፡

ምክትል ፕሬዚዳንቱ ለሪፖርተር በሰጡት ማብራሪያ፣ በየዓመቱ በሚካሄደው ግዙፍ የዓለም አቀፍ ኮንግረንስ በዘርፉ ታዋቂ የሆኑ ከ2,500 በላይ የዘርፉ ተዋናኞች ይሳተፉበታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጸዋል፡፡”

Link:

Share on

Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram
WhatsApp
Email