Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association

Report of General Assembly of EFFSAA – 2013 & 2014 E.C.

የኢትዮጵያ ፍሬት ፎርዋርደርስ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶሴሽን (EFFSAA) ከተቋቋመበት ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ
በማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት መደበኛና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤዎችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ ጠቅላላ ጉባኤው
የማኅበሩ ዕቅድና በጀት የሚጸድቁበት፣ የሥራ አፈጻጸም ሂደትና የፋይናንስ ደረጃ የሚገመገምበት፣ አስቸኳይ ውሳኔ
በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ የማኅበሩ አባላት በጋራ ውሳኔ የሚሰጡበት፣ አዳዲስ አባላት የሚተዋወቁበት፣
ለሎጂስቲክስ ዘርፍ ዕድገት አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የክብር አባልነት ዕውቅና የሚሠጥበት፣
የአገልግሎት ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የቦርድ አመራሮች በአዲስ አመራር የሚተኩበትና ሌሎችም ዓበይት ክንውኖች
የሚፈጸሙበት የማኅበሩ ከፍተኛው የአመራር አካል ነው፡

Read More »